by voice of fano
በኢትዮጵያ አና በ ኤርትራ መካከል አንዳይፈጠር የተፈራውን ግጭት ለማስቀረት የሚደረገው ደፕሎማሲያዊ ቻና አየቀጠለ ባለበት በዚ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ግን የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎችን ማነጋገራቸውን ቀጥለዋል ወዳጅ የማይበረክትላቸው ጦረኛና የሚፈልጉትን ለማሳካት ጠብመንጃ መምዘዝ ይቀናቸዋል በሚል የሚነገርላችው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ከሶስት አመታት በፊት ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ጋር በጋራ ሆነው የራሳቸውን ሕዝብ በመውጋት ላይ ነበሩ አሁን ደግሞ ኤርትራን ለመውጋት እና ለመበጥበት አየመከሩ ነው የሚል መረጃዎች በተለይ ከ ሻቢያ በኩል ይሰማሉ የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ደም አፋሳሹ ጦርነት ከተባለው የትግራዩን ጦርነት ከመጀመራቸው በፊት ፈንቅል የተባለና በትግራይ ውስጥ ብጥብጥ የሚፈጥር ስብስብ መስርተው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ በመገናኛ ብዙሃኖቻችው በኩል ሰፊ ሽፋን ሲሰጣቸው አንደነበርም አይዘነጋም
በብልፅግናው መምግስት የተፈጠረው አና በመገናኛ ብዙሃን ፕሮፖጋንዳ የተካሄደው የፈንቅል ዘመቻ ከጦርነቱ በፊት ውጤት ሊያመጣ ሳይህችል ከቀረ ቡሃላ ደም አፋሳሹ ጦርነት ተካሂዱአል በ ኤርትራ ላይም ተመሳሳይ አቅጣቻ አየተከተሉ ነው የሚሉት ምንቾቹ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ የኤርትራን መንግስት ለመጣል የምያግዟቸውን የሀገሪቱን ተቃዋሚዎችን ወደማሰባሰብ ገብተዋል ይላሉ ከሳምንታት በፊት የቀይ ባህር አፋሮች ድርጅት በሚል የተመሰረተው የፖለቲካ አመራሮችን በአፋር ክልል አነጋግረው የተመለሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስራ አንድ የ ኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶችን ለማነጋገር መወሰናቸውንም ሰምተናል በአፋር በነበራቸው ቆይታም ለቀይ ባህር አፋሮች አመራር አባላት ለኤርትራ ደሞክራሲ ጥምረት አባላት ወይም በ አንግልዝኛው ertrian Democracy aliens በሚባል የሚጠራው አና አስራ አንድ ድርጅቶች የተካተቱበት አንድያሰባስቡ ትዛዝ ሰጠው ነበር ተብሏል በዚህም መሰረት አራሳቸው ጠቅላይ ሚንስትሩ የምያነጋግሯቸው አነዚህ የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ ኃይሎች ሰሞኑን በአዲስ አበባ አንደሚሰባሰቡ ይጠበቃልም ነው የሚሉት ምንጭዎቹ አንደሚገልፁት ከሆነ የሻቢያ መንግስት ተቃዋሚ የሆኑ ኃይሎች አንድያሰባስቡ ለብሔራዊ መረጃና ደህንነት ባለስልጣን ምክትል ኃላፊው አቶ ሲሳይ ቶላ አና ለደህንነት አማካሪያቸው አቶ ሬድዋን ሁሴን ጠቅላይ ሚንስትሩ መመሪያ አስተላልፈዋል ድርጅቶቹ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የሚገናኙት በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ነው ከማለት ውጭህ ምንጮቹ አለቱን በትክክል አላስቀመጡም ዛሬም በዚ መልኩ ተቃዋሚዎችን የሚደራጁበትን የ ኤርትራ መንግስት ከሶስት ዓመታት በፊት ግን የኤርትራን ውለታ አንረሳውም ብለውለት ነበር