by voice of fano
አማራ በመሆናቸው ብቻ ያለምንም የሕግ አግባብ ከቤት አየወሰዱ ማሰር ማንገላታት የተለመደ ነው ብዙ ወጣቶች እና ጋዜጠኞችም የዚሁ ሰለባ ናቸው አሁን አሁን ግን ይህ ነገር አያደገ መቶ ያለመከሰስ መብት ያለውን አንድን የህዝብ አንደራሴ የፓርላማ አባል ያለምንም የሕግ አግባብ አያፈኑ ማሰር የተለመደ ሆኗል ፍትህ ምንም ጥፋት ሳያጠፉ አማራ በመሆናቸው ብቻ ለታሰሩ Free Christian Tadele Free Yohannes buayalew Free all political prisoners Free all Journalists