by voice of fano
በዛሬው አለት በለንደን ከተማ በነበረው ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን የአማራ ጄኖሳይድ እንድቆም እና ወንጀል ፈፃምዎቹ ለፍርድ እንድቀርቡ እና ፍትህ እንዲሰፍን በሚጠይቀው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተነሱ ፎቶዎች