የማይቀርበት ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን
በኖቬምበር 10 2024 ከ13፡00 እስከ 18፡00 ለግራንድ ለንደን ተቃውሞ ይቀላቀሉን። ከኦክስፎርድ ሰርከስ ጀምረን መዳረሻችን ማርብልአርች ይሆናል በአማራው ማህበረሰብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ አልቆም ያለ የዘር ማጥፋት በመቃወም ድምጻችንን እናሰማለን። ይህ ጥሪ በሰብአዊ መብት እና በፍትህ ለሚያምኑ ሁሉ ነው። ጓደኞችን፣ ቤተሰብህን እና አጋሮችን እንጥራ፣ እና አንድ ላይ ጠንካራ አቋም እንፍጠር። አንድ ላይ ሆነን ለውጥ ማምጣት እንችላለን። አንድ እና አንድ የምንገደለው አማራ ስለሆንን ብቻ ነው።
For us, it's more than numbers. Each life lost is a soul taken from our community, a future stolen. 'Being Amhara is Not a Crime' is a call for justice and recognition. Stand with us as we amplify voices and honor those who can no longer speak. #AmharaLivesMatter #JusticeForAmhara #HumanRights"
by voice of fano
የማይቀርበት ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን
by voice of fano
የማይቀርበት ዝግጅት በለንደን
by voice of fano
by voice of fano
የማይቀርበት ዝግጅት በለንደን
by voice of fano
በማንችስተር እና አካባቢው ለምትገኙ አማራዎች በሙሉ የስብሰባ ጥሪ ሙሉ ዝርዝሩን ከታች
by voice of fano
ከታች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በበርኒግሃም victoria square እንገናኝ
by voice of fano
ለመላው በ እንግሊዝ ሃገር ለምትኖሩ አማራዎች በሙሉ የቀረበ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ
by voice of fano
ለመላው በ እንግሊዝ ሃገር ለምትኖሩ አማራዎች ከተለያዩ ከተሞች ተጋብዘው የሚመጡ እንግዶች በሚገኙበት በዚ የገቢ ማሰባሰቢያ እንድትገኙ ተጋብዛችሁሃል
by voice of fano
በአለቱ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አንድ ጠንካራ የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም ከየከተሞቹ በመጡ የአማራ ማህበራት ይመሰረታል
by voice of fano
የአማራ የዘር ጭፍጨፋ ይቁም
by voice of fano
ኑ ህዝባችንን እንርዳ
by voice of fano
ለመላው አማራ
by voice of fano
ለህዝባችህን እንድረስለት
by voice of fano
የአማራን ዘር ማጥፋት ይቁም
by voice of fano
ለመላው አማራውያን ዲሴምበር 20 ዳውኒግ ስትሬት እንገናኝ
by voice of fano
ለመላው አማራውያን
by voice of fano
በአማራ ዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ፍጅት ሰቆቃ ማፈናቀል በመቃወም የተጠራው የተቃወሙ ሰልፍ ላይ ሁሉም አማራውያን እና የአማራ ወዳጆች በመገኘት ለድምጽ አልባው የአማራ ህዝብ ድምፅ እንሁነው
by voice of fano
ለመላው አማራውያን
by voice of fano
በእለቱ በሰሜን አሜሪካ የአማራ ህዝባዊ ግንባር አስተባባሪ ኮሚቴ መሪ ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስን ጨምሮች እንግዶች ተጋብዘዋል
by voice of fano
ይህ ሰላማዊ ሰልፍ የሚካሄደው ሳውዲ ኢንባሲ በር ላይ ሲሆን አላማውም ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሱለማን አብደላ ለኢትዮጵያ ተላልፎ እንዳይሰጥና የሳኡዲ መንግስት ለኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ያለውን የገንዘብና የመሳርያ ድጋፍ እንዲያቆም ለመተየቅ ነው
by voice of fano
ለመላው አማራውያን
by voice of fano
ለመላው አማራውያን
by voice of fano
ሙሉ መረጃውን ከታች ያለውን ፎቶ ይመልከቱ
by voice of fano